ኢትዮጵያና የጠፋው 8.5 ቢሊዮን ዶላሯ

ግንቦት 2ዐ እና የጠፋው 8.5 ቢሊዮን ዶላር

እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ)

http://www.ethiopiazare.com/articles/opinion/34-opinion/1746-eskender-nega
“…..

”ኢሕአዴግ ቀይ መስመር የለውም” ብዬ አንድ የሚቀርባቸውን ሰው ባለፈው ሰሞን ጠይቄው ነበር።
”የለውም” ብሎ መለሰልኝ ፊቱን ቅጭም አድርጎ።
”ቀይ መስመር መኖርማ አለበት። ከፖለቲካ የሚበልጥ እኮ ብዙ ነገር አለ” ብዬ በስሜት መለስኹለት።
ቀይ መስመር ከሌለ ህሊና የለም ማለት ነው። ህሊና በብዙ ምክንያቶች ይጠፋል። ጥላቻ አንዱ ነው። ራስ ወዳድነት
ሌላው ነው። ክፋትም መንስዔ ነው። እንዲህ እንዲህ እያሉ ብዙ መዘርዘር ይቻላል። የኢሕአዴግን መሪዎች በሚመለከት
ግን፣ እስከቅርብ ግዜ ፍርሃታቸው ነው ብዬ አስብ ነበር። ሕዝብን ያንገላቱ ሰዎች ናቸው። ይሄ ግን ቀላሉ ወንጀላቸው
ነው። ሀገራቸው ላይ የፈፀሙት ታሪካዊ በደል አለ። ”የሚሊኒየሙጥፋት ነው” የሚሉት ብዙዎች ናቸው። ከዚያ በኋላ
የነብርን ጭራ መያዝ ነው የሆነባቸው። የነብርን ጭራ ለያዘ ደግሞ፣ ህሊና ቅንጦት ነው።
 

የተባበሩት መንግሥታት የልማት ተቋም ባለፈው ሳምንት ይፋ ያደረገው ጥናት ግን፣ ፍርሃታቸውን አቀጭጮብኛል።
ምንም ቦታ የለውም ባይባልም፣ አውራ ነው ብሎ ለመከራከር ከዚህ በኋላ ይከብዳል።
እንደጥናቱ ውጤት ከሆነ፣ በኢትዮጵያ፣ ሥልጣን የሀብት ምንጭ ሆኗል። የባለሥልጣናቱን ስም ባይዘረዝርም። ይሄ
በሌሎች የአፍሪካ ሀገሮች እውን ከሆነ፣ ብዙ አሥርት ዓመታት ተቆጥረዋል። ኢትዮጵያ አንዷ ስላልነበረች ስንደሰት
ኖረናል።….”

Read more:
Part I
http://www.ethiopiazare.com/articles/opinion/34-opinion/1746-eskender-nega

Part II
http://www.ethiopiazare.com/articles/opinion/34-opinion/1753-eskender-nega

ፀሐፊውን ለማግኘት serk27@gmail.com

Advertisements
This entry was posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s