ስለ ሽ ብር ዕወቅት

ስለ ብር ዕወቅት (1
ተቀኝታ  ነበር አፍቃሪ ላፍቃሪው
ስለ ዕውሩ ፍቅር ስለሚጋርደው፦
ዓይን የተፈጠረው ሁሉን ለማየት ነው
አንተን አይቶ ሌላ አላይ አለ ምነው!”
እሱዋስ አፍቃሪ  ናት
ፍቅር ያሳበዳት
ምርምር መገንዘብ  ዕውቀት የከጀላት
ሽብር ፈጠራት
ፍቅር ያሳበዳት

አላወቀች ዛሬ መከልከሉን ማየት።
*

እንደ ንገሩማ     የግል ት፦
ብትሰማ     ባትሰማ     አል   ንገርዋት
ኣንድም ሶስትም ይኩን   ምርጫ አላት፤
ብት     ባት     አል   ንገርዋት
የፍቅር  ቅኝቱ  ላልተገለጸላት

 ሀ/ አሃዱ በግዕዝ –  ካልደፈረ    ሰማ፤
መች ይሻዋል ጥራት፤
መች ይመኛል ብቃት፤
/ ሲክተል በካብዕ   ካል           ማ፤
መች ይሻዋል ጥራት፤
መች አነሰው ብቃት፤
ሂ/ ሲያበቃው በሳድስ   ካልደፈረሰማ፦
መች ይሻዋል ጥራት፤
በድካም ነው ብቃት፤
ንጉሥ ትመርቂ ወደሽ ነው ኮማሪት፤
አንቺም እሱም እስዋም፦
እኔም እኒያም ሁሉም፤
የወዲያው ቀርቶብሽ፦
ለዚህ የበቃችሁት!
ህግዋ ነው  የፍጥረት፤
                !
አሽብሮ አሸብሮ፦ አሸ ብሮ ብቃት!
(! ቅኝት ለቀጠለው፦ ሽብርአሸ ብሮ አሸብሮ ያሸበርቃል / አሸበረቀ  ይሆ ናል!  ለልፈለገው ብር ይሸ ብራ አሸብሮ ይቀራል !)
1)      I take Chaos“  for  the correct translation of  “Shibir“ –  

Advertisements
This entry was posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s