የሚቀረን ወዳጅ መቆም በራሳችን እስኪገኝ ድላችን……

 ***

አይ!! ያገሬ ልጅ ዛሬ፤ ብቅ የምትለው ባፍላ 

እንደ እስክንድሩ፦እንደ አንዷለም አይነት፦ልብህም የሞላ፦ 
አደራህን በርታ፤ ግን አትሁን ተላላ። 
የለም የሚያግዝህ፤ ከወገንህ ሌላ 
ቡሽ ቢሄድ፦ ቢጠራ፦ቢመጣ ኦባማ፦ ቢትተካ ይስሙላ 
በነጻነት ምኞት በዴሞክራሲ ማላ 
አ ባ ይ ነው፤ ወስላታ ነው ሁላ! 
አንተን ወህኒ ጥሎ፤ ይላል እንካበእንካ 
የምላስ ወዳጁ ያ ማዶ አሜሪካ። 
*
 ሲያሳዝን ጉዳችን የመብት ወዳጃችን 
ሲለይ ሲጋለጥ እውነቱ ጀርባችን!! 
የሚቀረን ወዳጅ መቆም በራሳችን
እስኪገኝ ድላችን…...

Advertisements
This entry was posted in standard. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s