ውርደት፣ "ጂሃዳዊ ሃረካት”

Normal 0 21 false false false DE X-NONE X-NONE

ውርደት፣

“ጂሃዳዊ ሃረካት”

Normal 0 21 false false false DE X-NONE X-NONE

ጂሃዳዊ ሃረካት” የተባለውን የመንግሥት የፕሮፓጋንዳ ፊልም፣ እኔም ረጋ ብዬ ተመልክቼዋለሁ። ሃገርና ዜጋን ሁሉ፣ ባጠቃላይ ኢትየጵያን በሙሉ የሚያዋርድ ሰነድ ነው።

በጨለማው ቤት የሚወርድባቸው ስቃዩና መዓቱ አነሰ ብሎ፣ ምርመራውን ራሱን ባደባባይ ያወጣ መንግሥት በዓለም ላይ ያለም አይመስለኝም።  ያደባባይ ፍርድ ቤት ክንውን ይሆን እንደሆን እንጂ! ይህ ሁለት ሶስት ጊዜ አንድን ሰው የመግደል የናላ በሽተኞች /psychopaths / ሱስ ነው።

እንደዚህ ዓይነቶቹን፣ ሥልጣን ያሰከራቸውን ፍጡሮች ፣ ናላ የሌላቸው፣ የርህራሄ ስሜት ድንቁርና በሽተኞች /psychopaths/ናቸው ይላሉ፣ የስነ ልቦና ምርምሮች፣።

Exploring the minds of psychopaths and dictators:-

http://www.psychologytoday.com/blog/engineering-the-brain/201106/the-mind-dic…

 

ስለሆነም ፣ የሃገር ወዳዶች፣ የፖለቲካ እንቅስቃሴያቸው፣ ከሁሉም በፊት መሰረት የሚያደርገው ሰብዓዊነት እስከሆነ ድረስ፣ እውነትን ለማወቅ ሰብዓዊነትን መሰረት ያላደረገ  „መረጃ“  ወዲያም ወዲህ ሳይገለባበጥ፣ ህሊናቸው ሊቀበል አይገባም።

/”The End justifies the Means” /”ከየትም አምጪው ዱቄቱን ፍጪው” ፣ የሚባለው ነገር፣ ምን ጊዜም ቢሆን ሰብዓዊ ዘይቤ ሊሆን ስለማይችል፣ የአምባገነኖችን ፖሊስና የፍርድ ቤቶቹን ተረት ወደ ጎን መተው ብቻ ሳይሆን፣ ለህሊና ፍርድ የሚቀርብን ፋይልንም እንኳን ወድያውኑ ዘግተን ለስቃይ ከተዳረገው ሰው ጋር መቆም አለብን፣ ነው የምለው።

የቀረውን ለማንበብ….

Psychopaths.pdf Download this file

 

Advertisements
This entry was posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s