ለመልካም ዜግነት

 

መተማመን    *   መቻቻል   *   መከባበር   *    መተሳሰብ

ለደህንነት        *     ለሰላም      *     ለዕድገት     *         ለጥበብ (1

 

እስኪ እንለማመድ

ሌላ
ሰው ለመሆን!
 

(አስርቱ ሃይለ-ፍሬ-ነገሮች / Self-Empowerment)

*

  

አምባ፥ገነንን ማሸነፍ የሚያቅተን እራሳችን ውስጥ አምባገነንነት
ስላለበን ነው!

(Mind Your Brain – The Divided Brain)

*

አምባ ፥ ገነንነት የሚገለጸው 

1ኛ፣ መተማመን በማጥፋት፤ በአምባው ውስጥ ልዩነትን በመፈልፈልና 

ከፋፍሎ መግዛትን ዓላማ አርጎ በመያዝ። 

ሰው ደህንነት እንዳይሰማውና ፍርሃት እንዲሰፍን በማድረግ !

2ኛ፣ መቻቻልን በማጥፋት፤ በአምባው ውስጥ አንዱ በሌላው ላይ፣

አዛዥና በተለይም ገናና መሆኑ የሚረጋገጥበትን መዋቅር በመፍጠር። 

ሰው ሰላም እንዲያጣና ተከፋፍሎ በቀላሉ ተገዥ እንዲሆን!

3ኛ፣ መከባበርን በማጥፋት፤ በአምባው ውስጥ አንዱ ለሌላው 

ሎሌ ሆኖ የሚታይበትን መንፈስ በግልጽና በስውር በማረጋገጥ። 

ሰው ንቃተ፥ህሊና አዳብሮ እንዳይበስልና በጨቋኝ ገዥው ላይ እንዳያብር በማድረግ !

4ኛ፣ መተሳሰብን በማጥፋት፤ አንዱ ለሌላው የማያስብ፣የማያዝንና የማይቆረቆር፣

በቁስ አካላዊ ጥቅም ላይ ብቻ የሚታሰር ፍጡርን ማበጀት።

ሰው ማህበራዊ ፍቅር እንዳያዳብርና፣ ጥበበ፥ጎዶሎ፣ የሃብት ጭፍን ተገዢ ፍጡር እንዲሆን በማድረግ ! 

ነው !

***

ደጉ መልካም ዜግነት ደግሞ የሚተገበረው…..

1ኛ፣ በመተማመን ለደህንነት

2ኛ፣ በመቻቻል ለሰላም

3ኛ፣ በመከባበር ለዕድገት

4ኛ፣ በመተሳሰብ ለጥበብ

 

ነው ….

 

>> ወገናዊነታችን ለምንጩ <<

The Synthesis

Resonance

(1) http://guzo.posterous.com/human-resonance

Advertisements
This entry was posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard. Bookmark the permalink.