እርግማን አይደርስም?

ርግማን አይደርስም

 

ርግማን አይደርስም ፣ የሚለው ማን ይሆን

የማይቀበለው፣     ሃሳብ  ሃይል   መሆኑን 

*

መቸሞከረነው በጋራስ አምርረን 

ከልብ አጥብቀን ሚሊዮንስ ሞልተን

*

ለኔሰ አበበልኘ ድምጸ ነጻነ

ያቅሜን በሞከረኩ ልክ በሳምንት

በወሩ ሊከተል ፣ ላስቀየመ ከፉ፣ ጉዱ  ምኣት 

ምስጢረ ስላሴን፣ ዛሬስ  ጨከን ብዬ ልመስክርለት! 

*

የማንንም ነፍስ፣ እግዜር ይማር ብንል

እግዜርም ኢትዮጵያን ይታረቅ ይሆ ናል፤

ቂም በቀልን ትተን፣ “ይቅርባይነትን” መለኮት ተክነን 

ክንግዲህስ  ይብቃ፣

ይውጣልን ጸሃዩ  ሁሉን ደግ ያርግልን ፤

ለትልቅ ለትንሽ ህሊና ይስጥልን!

*

ክንግዲህስ  ይብቃ፣

ያ ሕዝብ ተሰቃይቷል

ፍዳ በቂ አይቷል

ትእግስትና ሰላም ብልህ መሪ ይሻል።


*********

 

እንደገና የታተመ

Breaking News from Addis

May 11 2012

 

ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀ ከኃላፊነታቸው ተነሱ

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ስለኢትዮጵያ ፖለቲካ ለማስተማር ወደ ጀርመን አቀኑ፤

 

***************************

እቺ ቺን ሳነባት፥ ጨዋታ አማረኝ፣ ቀልድና ትንሽ ቧልት

እስቲ ልግጠምበት ፥ ቅኔ በበዛበት ባማርኛው ጠላት

ሥልጣን ባልወደደው ጊዜው ባለፈበት።

ማነሽ ባለሳምንት፥ የጎደለሽ ትምህርት

ከልጅ አትጫወት ፥ ይወጋሃል ድንገት

አይቀለድ በሳት፥ ያቃጥላል ውበት

ህሊና ካለበት ፥ ካማረው ነፃነት።

ለገብሩም አልሆነው ፥ ለሰላም ፈላጊው

ነጋሶም አልበጀው ፥ ሃገር ለመረጠው።

ማን በነገራቸው፥ ዋና ዓይነ ጥላቸው፣

ባንዲራ ሲሰቀል፣ ጨርቅ እያሳየ፣ ጨር  የሚያስጥላቸው፣

ኢትዮጵያን መሆን ነው፥ ኢትዮጵያን  መው ነው፣

ዛርና ጋኔሉን የሚያስወጣላቸው፥ ሚያ ው።

 

ዋ  ዐ አዐ አ   ይ     በይ   ኢትዮጵያ፥

እእእ እእ ሪ በይ እናቴ

አቤት በይ እትብቴ፣

ኢትዮጵያ ሃገሬ፤

ተስፋሽ ለነገ ነው፣ ባይሆንልሽ ዛሬ።

በደብተራው እውቀት

በቆየውም መተት፣

እስቲ ድገሚበት፣

ላልለ ቀ ቀ ው   እብደት

ዛር፣ ጋኔል፣ መዓት ላልወጣለት፣

 ፈትለሽ ተዋህደሽ

አሳስረሽ ተብትበሽ

መዓት ልቀቂበት፥ጭንቀት ከራስምታት

ፍርሃት ካዙሪት፥

በእብደት ላይ፤  እብደት ከምሪበት

ክንግዲህ እንደሆ ን አይገዛ አንደበት።

ሳር ቅጠል መሬትሽን የቸበቸበልሽ

ለባእድ ተገዝቶ፣ ሃገር የሌለው ሰው  ባዶ ላደረገሽ

እንኳን እትብትሽን፣ አጽም መቃብርሽን  ላስደረመሰልሽ፣

ማረፊያ ማሰቢያ፣ ገዳምሽን ሳይቀር፣ ለሚያሳርስልሽ።

እሪ በይ እናቴ

እሪ  በይ እትብቴ

ኢትዮጵያ ሃገሬ፤

ተስፋሽ ለነገ ነው፣ ባይሆንልሽ ዛሬ።

/

ታ ድ ያ  እ ኮ፣

ቢሆ ንም ፣

ሁሌም !

አይዞኝ ብርሃን ነው፣

እስኪያልፍ ያለፋል ነው፣ሁሉም ሃላፊ ነው፣

 በራሱ ሲመጣ፣ ሁሉም ሲደርስበት ዓይኑን ይከፍታል ነው።

 

***************************************

 

Significant Events of the past weeks:

May 18

June 20
http://www.diretube.com/ethiopian-news/pm-melese-zenawi-in-rio-to-deal-with-global-economic-crisis-video_b923a77fa.html

July 4 (US Independence day !!)
http://etntc.org/ENTC/wp/wp-content/uploads/Press_release_July04_Amharic.pdf

July 13
http://etntc.org/ENTC/wp/wp-content/uploads/press-release-0714-ethiopian-muslims.pdf

July 14/15 

http://etntc.org/ENTC/wp/wp-content/uploads/Meles-DEAD.pdf

July 14- July 29
TPLF meeting and Deliberations
 

July 28 

WALTA  posted a clip on perhaps the “Strong man”

Abay Woldu


July 29
EMF “liyu gimgema”
ግምገማ  on TPLF and Who is Who? 

http://www.ethioforum.org/?p=11654

July 30
ESAT Radio – Death Announcement – official 

July 31   

ESAT blocked almost all day! WHY?!

 

ABEBE GELAW CHALLENGES

-this is a straight talk

“tacheles reden”-

Meles Zenawi is dead

Tuesday, July 31, 2012 @ 12:07 PM ed

ADDISVOICE

 


 

**********

The Timeline of the Ethiopian Crisis vis a vis “The Lost” PM MZ

Advertisements
This entry was posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s