እስካሁን ከየት ከእንግዲህ ወዴት?

ለምንባብ የሚያጓጓ መንደርደሪያ ነው!

*

“የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መንግሥት” መጽሃፍ ግምገማ – በያሬድ ጥበቡ ሐምሌ 16 ቀን 2004 አም

“የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መንግሥት”
ገጽ፡ 809
ደራሲ – አምባሳደር ዘውዴ ረታ
ዘመን – ሐምሌ 16 ቀን 2004 አም
ግምገማ – በያሬድ ጥበቡ አብርሃም

Media_httpwwwethiomed_qfdfe


….” ከዚሁ እርስበርስ የመጨካከን ታሪክ ጋር በተዛመደ ሌላው ከአምባሳደር ዘውዴ መፅሃፍ የተማርኩት ጉዳይ፣ እኛ ዘወትር የምዕራቡን ጭራ ለመያዝ የምንቧችር ብንሆንም፣ እነርሱ ለጥረታችን ያላችው ግምት በአመዛኙ አሉታዊ መሆኑን ነው ። ለምሳሌ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መልካም ፈቃድ የቆመውን ሕገ መንግሥት፣ “ለአገሪቱ አመራር አስፈላጊውን ሥልጣን በሙሉ አጠቃልሎ የሰጠው ለንጉሠ ነገሥቱ ብቻ ስለሆነ፣ ዘመናዊውን የፓርላማ አሠራር ያልተከተለ ነው” በማለት ሲያጣጥሉት ታይተዋል ። ይህ እንግዲህ ከ80 አመታት በፊት ነው ። ምርጫ ያለን አይመስለኝም፣ ወደ ልዑል ራስ ካሣ የተቃውሞ ሃሳብ ነው የሚመልሰን ። ምዕራባውያን ዴሞክራሲን አስመልክቶ በሌሎች ሃገሮች ላይ የሚያደርጉት ትችት፣ ከሃገሩ ነባራዊ ሁኔታ ጋር ተዛምዶ የሚሰጥ ገንቢ ሃሳብ ሳይሆን፣ የኢኮኖሚ ጥቅማቸውን ማስጠበቂያ የአይዲዮሎጂ መሣሪያ አድርገው የሚጠቀሙበት መሆኑን ነው የምንገነዘበው ። የሚገርመው ግን የምዕራባውያን ሃገራት ታሪክ የሚያስተምረን ነገር ቢኖር፣ ዴሞክራሲ ከላይ ወደታች የተሰጠ ህብስተ መና ሳይሆን፣ ሕዝቦች አስርተ አመታትን ታግለው በተራዘመ ሠላማዊና ሕጋዊ ትግል የተቀዳጁት መብት መሆኑን ነው ። በአሁኑ ሰአት ሃገራችን ኢትዮጵያ ሌላ የሽግግር መድረክ ውስጥ ልትገባ የምትችልበት ንጋት ላይ ስለምትገኝ፣ ይህ ከራሳችንም ከምዕራባውያንም ታሪክ የምንማረው ትምህርት እጅግ ጠቃሚ ይመስለኛል ። ከትርምስ የሚያድነንም ሊሆን ይችላል እላለሁ ። ….”

ሙሉ ግምገማውን ለማንበብ :-

http://www.awrambatimes.com/wp-content/uploads/Ye-Haileselassie-Mengist-Book-Review-.pdf

የሸገር ራድዮ ቃለ፥መጠይቅ ከአምባሳደር ዘውዴ ረታ ጋር:-

 

logo

 

 

 

1 Ye Chawata Engida Ambassador Zewde Reta Part Four Tuesday, 21 July 2009
2 Ye Chawata Engida Ambassador Zewde Reta Part Three Tuesday, 21 July 2009
3 Ye Chawata Engida Ambassador Zewde Reta Part Two Tuesday, 21 July 2009
4 Ye Chawata Engida Ambassador Zewde Reta Part One Tuesday, 21 July 2009
5 Ye Chawata Engida Ambassador Zewde Reta Part Two Tuesday, 07 July 2009
 

Sheger Radio Archive

 http://www.shegerfm.com/index.php?option=com_content&view=category&id…

Advertisements
This entry was posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s