ከአንበሳ መንጋጋ ማን ይቀማል ሥጋ

Lion-roaring

እነዚህ መስመሮች ብቅ ያሉት፣ ደፋር ሰውና አንድ የጎበዝ የሰው ቡድን፣  እንዴት ብልህነት ጨምሮበት ካንበሳ መንጋ ስጋ እንደሚወስድ የሚያሳይ ቁራጭ ፊልም አይቼ ሳደንቅና፤ በለውጥ ሂደቶች ታሪክ ውስጥ፣ ለክፉም ሆነ ለደግ፣ የሁሉም የለውጥ ዓይነቶችን፣ የጋራ የሆነውን ቁም ነገር ሳስታውስ ነው። ሴዛር፣አሌክሳንደር ቢባል ናፖልዮን፣ ሌኒን ማኦ ስታሊን ቢሉት ሞሶሎኒ ፍራንኮና ሂትለር፣ አጼዎች ቴዎድሮስ፣ ዮሃንስ ሚኒሊክ፣ ቢታወሱ ጃንሆይ፣ ቢነሳ መንግሥቱ፥ ቢጠራ መለሰ፣ የየለውጡ ዓይነቶች ሁሉ፤ አልፎም እንደጋንዲ፣ ከሆነም ማንዴላ፣ ለደግ ሆነ ክፉ፣ አልጋ ፈላጊዎች ያላቸው የጋራ ጉዳይ፣ ይገባኛል ሲሉ ሁሉም መቁረጣቸው ነው! ይህ የሌለበት ለውጥ በታሪክ ውስጥ መከሰቱን እጠራጠራለሁ!
http://www.youtube.com/watch?v=Z3AtVgiYKd8&feature=youtu.be

ከአንበሳ መንጋጋ ማን ይቀማል ሥጋ

ከአንበሳ መንጋጋ፣ ሥጋ ማን ይቀማል
እንዴት ይገባኛል የሚል ሰው ይጠፋል፣
ታማኝ ፈረስ መሆን የትስ ያደርሰናል፣
ፍስሃም የለውም እንዴት ያሻግራል፣
ብርሃኑም ጠፍቷል ግራ ተጋብተናል፣
ጋብቻው ግን ቀርቧል!

ኢትዮጵያን እስክንድር፣ አዎ እንጠብቃለን
በዚችኛዋ ምድር፣ መንፈስ ጠንክሮልን፣
የነገን ለነገ ባንዷ ዓለም እየኖርን፣
የዛሬም አዳር ነው፣ እስከዚያውስ ቢሆን፤
አራምባ ና ቆቦ ምን ያራግጠናል፤
ምነው ደፋር ይጥፋ የሚል ይገባኛል?

*********
የቀረው አባሪው ውስጥ…

Power-and-Lion+pic2

Advertisements
This entry was posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s