ጊዜው ደረሰ ! High Noon!

flower-of-life-only

   

Liyu-Guzo

ትልቁ የዘመናችን ተመራማሪ፣ ኣይንስታይን የሚባሉት፣

ነገሩን ቀላል አድርግ፣ ከዚህ በታች ብቻ ግን አታቅለው አሉ ይባላል።

“Make it simple but not less simpler” /Einstein

የኛንም ጉዳይ እስቲ ቀላል አርገን እንየው፥

>> ወገናዊነታችን ለምንጩ <<

(ዘና ብለን እዚህ ያለውን ውቡ የምንጭ ስዕላዊ ድምፅ እያደመጥን፤ ለባለቤቱ ከምስጋና ጋር!)

ሥራችን

  ሕብራዊነት፣

መጠሪያችን

ሕብራውያን፣

ከሕብረት ሌላ የምንሻው ነገር የለምና።

*

ዓላማችን

ሰብዓዊነትና ኢትዮጵያዊነት።

*

መመሪያችን

ወዳጅ ብቻ ማፍራት፣ እንደፈጣሪያችን ጠላት የለንምና!

እና ም፣

ወዳጃችን

 ወዳጃችን ነው፤ የትም  አይሄድብንም፤

ጠላታችን

ግን ወዳጃችን ይሆናል።

*

ጉዞአችን 

ጠላታችንን ወዳጅ ለማድረግ፣

ሰው

ለማድረግ  ነውና።

መጽሀፉም፣ ታላቁ መምህራችንም፣ ጠላትህን ውደድ ሲል፣ነው፣የምናውቀው።

ስለሆነም

ጠላት፣

የለንም።

….

Liyu-Guzo

*

ከልብ ካዘኑማ መች ይገዳል እምባው፣
ማሰብ ለጀመረ ህይወትም ቀላል ነው፤
በጣት ይቆጠራል ሃይለኛ  ሚያደርገው፣    

ነጻነት አውጆ  ህዝብን የሚያነግሠው፤

አስራ፥ሁለቱ ቤት፣ጋብዞ የሚያኖረው።

***

 

አስርቱ ኀይለ፥ፍሬ፥ነገሮች

አስራ፥ሁለቱ ሕሊናዊ ቤቶች

Liyu-Guzo

This entry was posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s