የሌባ ጣትና የሰይጣን አዙሪት

ሰሞኑን ደግሞ የሌባው ጣት በዝቷል!

ሁላቸንም አምስት ጣቶቸ ያለን ይመስለኛል! ይህንንም ማንቀበል ካልሆነ! የሌባ ጣት የምትባል ደግሞ አለች፣ ከነዚህ ውስጥ! ይህች ጣት ብድግ ብላ ሌላው ላይ ልታመለክት የተነሳች እንደሆን ደግሞ፣ አንደኛው አውራ ጣታችን ወደ ሰማይ እያሳየ የእግዜር ያለህ ሲል፣ ሶስቱ ደግሞ ወደ እራሳችን እየጦቆሙ ጣትህን ሌላው ላይ ከመቀሰርህ በፊት እራስህን መርምር ይላሉ! ኧረ አስቲ ማሰብ!ማሰብ እንጀምር! ይህ በውጭ ሀይሎች ወተትና ማር እየተኮተኮተ 21 አመት ሙሉ ሲጨፍርብን የኖረን መንግስት ለማስወገድ መላው ጠፍቶን አንጎል ሆነናል ያስኛል አሁንስ! ለምን ቢባል፣ አስራ አምስት ሺ ቦታ ከመከፋፈልና፣ ጣታችንን ሌላው ላይ ከመቀሰር ሌላ የምናውቀው ነገር የለምና! እዚህ፣ ውጭ ተሰደን ማለቴ ነው፣ ሌላው ቢቀር ለመናገር ና ብሶት ለማስማት መብት ባሉባቸው አሜሪካና ምእራብ አውሮፓ ለምሳሌ፣ ይህ 21 አመት ሙሉ አንጎል ያረገንን መንግስት እሹሩሩ እያሉ እንዳህያ ተሸክመው ያቆዩ ሃገሮች ውስጥ እየኖርን እነደ አንድ ህዝብ ብድግ ብለን አንድ ስሞን እንኩዋን በወጉ ሳንንነሳ፣ ነጋ ጠባ ዳውላውን ካህያው ላይ ና ውረድ ወይንም እዚያ ሃገርቤት ያላችሁት ኣውርዱልን እንላለን፣ የተሸከምዋቸውን አህዮች ፈርተን እዚሀ ጉያቸው እየኖርን!እስቲ በባዶ ዲስኩርና ብዕር ዘራፍ ማለቱን ቀንሰን አህዮቹ ላይ በየመዲናቸው ኡኡ እንበልባቸው! ያገር ቤቶቹን ላገር ቤቱ ትተን እስቲ የራሳችንን የቤት ስራ እንወጣ! የሌባ ጣቱን ሰብሰብ አርገን ሌሎቹን ሶስት ጣቶቹንና አውራ ጣታችንን እናስተውል! በተለይም ክርስትያኖች፣ እስላም ወገኖቻችን እነኩዋን እንደ አንድ ሰው ሆነ ከተነሱ አመት አለፈ!
http://www.goolgule.com/misguided/
http://www.goolgule.com/the-i-box/

teufelskreis_3-k

Advertisements
This entry was posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s