መቆም በራሳችን

crowd-of-people-scaled10001Iskinder

በገብሬል ዋዜማ፣ መጋቢት 18 ቀን 2005  ም፣

የእስክንድር ይግባኝ ቀጠሮ የተያዘበት ዕለት ነው።

ተመስገን እንደዘገበው፣

http://www.maledatimes.com/?p=6168

ስለሆነም፣

በስቃይ ላይ ላሉ፣ ለሁላቸውም ክብር

ለወዳጆቻችን ላንዷለም ለእስከንድር

መታሰቢያ ይሁን ይኸኛውም መስመር፥

http://www.youtube.com/watch?feature=player_embedded&v=KsaaQzWG9u8

 Iskinder

የሚቀረን ወዳጅ መቆም በራሳችን፣

እስኪገኝ ድላችን……(1

አይ!!

ያገሬ ልጅ ዛሬ፤ ብቅ የምትለው ባፍላ
እንደ እስክንድሩ፦እንደ አንዷለም አይነት፦ልብህም የሞላ፦
አደራህን በርታ፤ ግን አትሁን ተላላ።
የለም የሚያግዝህ፤ ከወገንህ ሌላ
ቡሽ ቢሄድ፦ ቢጠራ፦ቢመጣ ኦባማ፦ ቢትተካ ይስሙላ
በነጻነት ምኞት በዴሞክራሲ ማላ
አ ባ ይ ነው፤ ወስላታ ነው ሁላ!
አንተን ወህኒ ጥሎ፤ ይላል እንካበእንካ
የምላስ ወዳጁ ያ ማዶ አሜሪካ።
*
ሲያሳዝን ጉዳችን የመብት ወዳጃችን
ሲለይ ሲጋለጥ እውነቱ ጀርባችን!!
የሚቀረን ወዳጅ መቆም በራሳችን
እስኪገኝ ድላችን……

*
እስላም ክርስትያኑ አንድ የሚቆምበት!
እውነት !
የገብሬል ለት!(2)
እስቲ እንደ አድዋው አንድ ጉድ እናፍላ!
ከንግዲህ እሹሩሩ ምንም የለው መላ!
*****************

1) እንደገና የታተመ፤
የሚቀረን ወዳጅ መቆም በራሳችን እስኪገኝ ድላችን……
Posted on September 29, 2011
2) http://www.goolgule.com/ethiopia-in-21st-c/

Advertisements
This entry was posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s