Monthly Archives: July 2011

… ፨ ፨ ፨ ፨ …. አዲስ ትውልድ – BERHANE-TiWLID – አዲስ ትውልድ: HOW LONG IN THE BOX ….!?

… ፨ ፨ ፨ ፨ …. አዲስ ትውልድ – BERHANE-TiWLID – አዲስ ትውልድ: HOW LONG IN THE BOX ….!?: “HOW LONG WOULD IT TAKE FOR THE ETHIOPIAN POLITICAL CLASS TO COME OUT OF THE BOX? The big obstacle for the … Continue reading

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment

ተ ረ ሳ ኣ!…ተ ረ ሳ… እንዴ?

የመልስ ጋጋታ፤ የፋብሪካ ዜና ፤ የሰ ሞኑ ገብያ IV(1  * ተ ረ ሳ ኣ!…ተ ረ ሳ  እንዴ? * የመልስ ጋጋታ፤ የወሬ፦የዜና ፋብሪካ፤    ሰሞኑን በዛብን፤  ኧረ ምነው ፈካ!  ዳቦ አይሆን ነገሩ፤ አይተካ ዶላሩን፦ ለክፉ ቀን ብሎ ፦ የ ኮ በ ለ ለ ው ን!  እንዳባይ ወንዝ … Continue reading

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment

ATLANTA 2011 – ለአትላንታ ማስታወሻ

ለዘንድሮው አትላንታ ማስታወሻ *1! አዲስ የኳስ ጨዋታ ተፈጥሮ፦ ባለአስራ አንድ አባላት፦ ሁለት ቡድን ይሁን ሶስት፦ ያልታወቀ ያለበት፤ የሶስተኛው ቡድን ማንነት፤ አስራ አንድ ይሁን፦አስራ ሁለት፦ ይዘቱ ያልለየለት። የትም ዞረ የትም አስራ ሁለተኛው ለየት ይላል፦ የመሰወር ዘይቤን ተክኖታል ። ዓፈ ቀላጤ ግልጋሎቱ፦ … Continue reading

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment

የአገር ቤት ጋዜጠኞች ምን ጻፉ? (ከሰኔ 26 -ሐምሌ 3፤ 2003) | Addis Neger

የአገር ቤት ጋዜጠኞች ምን ጻፉ? (ከሰኔ 26 -ሐምሌ 3፤ 2003) | Addis Neger

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment

የአገር ቤት ጋዜጠኞች ምን ጻፉ? (ከሰኔ 19 – 26፣ 2003) | Addis Neger

የአገር ቤት ጋዜጠኞች ምን ጻፉ? (ከሰኔ 19 – 26፣ 2003) | Addis Neger

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment

የፋብሪካ ዜና፦የዜና ፋብሪካ፦የሰ ሞኑ ገብያ III …VOA =V…OH…OH….A

-reproduced here with an update- የመልስ ጋጋታ፤ የፋብሪካ ዜና ፤ የሰ ሞኑ ገብያ   * „ነፃ አውጪ ክሊንተን„ II * የመልስ ጋጋታ፤ የወሬ፦የዜና ፋብሪካ፤    ሰሞኑን በዛብን፤  ኧረ ምነው ፈካ!  ዳቦ አይሆን ነገሩ፤ አይተካ ዶላሩን፦ ለክፉ ቀን ብሎ ፦ የ ኮ በ ለ ለ ው ን!  እንዳባይ ወንዝ … Continue reading

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment

የፋብሪካ ዜና፦የዜና ፋብሪካ፦የሰ ሞኑ ገብያ II

“ ነፃ አውጪ አሜሪካ” -reproduced here with an update- የመልስ ጋጋታ፤ የፋብሪካ ዜና ፤ የሰ ሞኑ ገብያ   ዛሬም እንደገና፦ ለማቅረብ ምስጋና ነዋያችን በዝቶ ጃፓን ደርስዋልና! *የመልስ ጋጋታ፤ የወሬ፦የዜና ፋብሪካ፤   ሰሞኑን በዛብን፤  ኧረ ምነው ፈካ!  ዳቦ አይሆን ነገሩ፤ አይተካ ዶላሩን፦ለክፉ ቀን ብሎ ፦ የ ኮ በ ለ ለ ው ን!  እንዳባይ ወንዝ ውሃ … Continue reading

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment

ስለ ሽ ብር ዕወቅት

ስለ ሽ ብር ዕወቅት (1 ፨ ተቀኝታ  ነበር አፍቃሪ ላፍቃሪው ስለ ዕውሩ ፍቅር ስለሚጋርደው፦ “ዓይን የተፈጠረው ሁሉን ለማየት ነው አንተን አይቶ ሌላ አላይ አለ ምነው!” እሱዋስ አፍቃሪ  ናት ፍቅር ያሳበዳት ምርምር መገንዘብ  ዕውቀት የከጀላት ሽብር የ ፈጠራት ፍቅር ያሳበዳት፤ አላወቀች ዛሬ … Continue reading

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment

ሽብር ፈጣሪ ናት – "Shibir Fetari nat"

ሽብር ፈጣሪ ናት፦ ፍቅርም ያሳበዳት  “ዓይን የተፈጠረው ሁሉን ለማየት ነው አንተን አይቶ ሌላ አላይ አለ ምነው!  “ ትቀኘው ነበረ አፍቃሪ ላፍቃሪው ስለ ዕውሩ ፍቅር ስለሚጋርደው * እሱዋስ አፍቃሪ ናት ፍቅር ያሳበዳት፤ ሽብር የፈጠራት እሱዋስ አፍቃሪ ናት ፍቅር ያሳበዳት ምርምር መገንዘብ ማወቅ የከጀላት ሽብር … Continue reading

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment