Category Archives: standard

ከአንበሳ መንጋጋ ማን ይቀማል ሥጋ

እነዚህ መስመሮች ብቅ ያሉት፣ ደፋር ሰውና አንድ የጎበዝ የሰው ቡድን፣ እንዴት ብልህነት ጨምሮበት ካንበሳ መንጋ ስጋ እንደሚወስድ የሚያሳይ ቁራጭ ፊልም አይቼ ሳደንቅና፤ በለውጥ ሂደቶች ታሪክ ውስጥ፣ ለክፉም ሆነ ለደግ፣ የሁሉም የለውጥ ዓይነቶችን፣ የጋራ የሆነውን ቁም ነገር ሳስታውስ ነው። ሴዛር፣አሌክሳንደር ቢባል … Continue reading

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment

አስርቱ ሃይለ-ፍሬ-ነገሮች

 Ten Theses on the Inner Dynamics of Power and Powerlessness See original  http://www.erich-fromm.de/data/pdf/Meyer,%20G.,%202005a.pdf Translation from  http://berhane-hiywot.blogspot.com/2012/01/self-empowerment.html አስርቱ ሃይለ-ፍሬ-ነገሮች፣ ስለሥልጣንና የሥልጣነ-ቢስነት/የደካማነት ውስጣዊ ተንቀሳቃሽ ግንኙነት እያንዳንዱ ዜጋ እነዚህን አስርቱ የሥልጣን ፍሬ ነገሮች  በአንክሮ ቢያስተውላቸውና ቢገብራቸው  ማንም ሰው በሌላ ሰው ላይ ቁብ ብሎ በሥልጣን ባልባለገ ፤ ማህበራዊ ግንኙነትም ምንኛ ጤናማ ሆኖ  ሰላምና ብልጽግና እየሰፈነ ብሄደ  ነበር። ******* 1.  በህግም ሆነ  በመዋቅር ክልል ውስጥና ከዚያም  ባሻገር፣ … Continue reading

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment

እውነት የገብሬል ለት!

እውነት ! የገብሬል ለት! እስላም ክርስትያኑ አንድ የሚቆምበት! እስቲ እንደ ታሪካችን አንድ ጉድ እናፍላ! ከንግዲህ እሹሩሩ ምንም የለው መላ! መርዶና ትንተና ዲስኩርና ምላስ  በቃ ይበቃናል፣ እባቡን ከጭራው ጎትቱ  አስጎትቱ፣ኮንኑ አስውግዙ ስንባል ከርመናል፣ አንድም ፋይዳ አላየን፣ ላርባ ተከፋፍለን 40 ዓመት ሰምተናል። እስቲ ዘዴ ይግባን፣ ሞቶም ስለማያውቅ እባቡ በጭራው፣ በየካቡ ቆመን፣  ራሱን እናግኘው። መድሃኔ ዓለም እንደሁ፣  ከ ተ ፍ   የሚለው ሰላም በነጻነት  ነገ የሚነግሠው፣ ይገባኛል ብሎ፣ ሲቆሞ ባደባባይ ህዝቡ እንዳንድ ሰው!!!! ********************************************************************************************** … Continue reading

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment

የሌባ ጣትና የሰይጣን አዙሪት

ሰሞኑን ደግሞ የሌባው ጣት በዝቷል! ሁላቸንም አምስት ጣቶቸ ያለን ይመስለኛል! ይህንንም ማንቀበል ካልሆነ! የሌባ ጣት የምትባል ደግሞ አለች፣ ከነዚህ ውስጥ! ይህች ጣት ብድግ ብላ ሌላው ላይ ልታመለክት የተነሳች እንደሆን ደግሞ፣ አንደኛው አውራ ጣታችን ወደ ሰማይ እያሳየ የእግዜር ያለህ ሲል፣ ሶስቱ ደግሞ ወደ እራሳችን … Continue reading

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment

የማን ሆነሽ ትባርኪያለሽ

Graziani የማን ሆነሽ ትባርኪያለሽ (1 „ እስቲ እቺን ብላልኝ፣ እቺንም ጠጣልኝ፣ ብሎ አሳድጎኝ፤ ኧረ ለመሆኑ 40 ዓመት ሲሞላው ላባት ልጅ ኣይደርስም ማን ይሆን ያለው ? አብልቶ ኮትኩቶ ለቀባባኝ አባት፣ ቢሰራስ ቢወደስ የግራዝያኒ ሃውልት ላልቆምለት ኖሯል ኧረ እንዲያው ማ ይሞት? እንዴት … Continue reading

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment

ሕብረ ቅላጼ ሲመረመር / Interpreting The HARMONY

Interpreting The HARMONY Interpreting-The-HARMONY-MODEL-AMHARIC-04 It is Just An IDEA interpreting-The-HARMONY-MODEL-E-04 The HARMONY MODEL  This-is-just_-AN-IDEA-The-Model-only M O R E on The IDEA interpreting-The-HARMONY-MODEL-AE-komplett-01

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment

A Simple Social-Agebra

A Simple Algebra of Social-Dynamics – The Role of the Youth Challenge-Your-Head A social collective is populated by different multiplicities of actors, with different preferences of interests and attractors of meanings. If all actors are collectively designated as agency, we … Continue reading

Posted in standard | Leave a comment

ጊዜው ደረሰ ! High Noon!

ጉ ዞ አ ችን Liyu-Guzo ትልቁ የዘመናችን ተመራማሪ፣ ኣይንስታይን የሚባሉት፣ “ነገሩን ቀላል አድርግ፣ ከዚህ በታች ብቻ ግን አታቅለው“ አሉ ይባላል። “Make it simple but not less simpler” /Einstein የኛንም ጉዳይ እስቲ ቀላል አርገን እንየው፥ >> ወገናዊነታችን ለምንጩ << (ዘና ብለን እዚህ ያለውን ውቡ የምንጭ ስዕላዊ ድምፅ እያደመጥን፤ ለባለቤቱ ከምስጋና ጋር!) ሥራችን   ሕብራዊነት፣ መጠሪያችን ሕብራውያን፣ ከሕብረት ሌላ የምንሻው ነገር የለምና። * ዓላማችን ሰብዓዊነትና ኢትዮጵያዊነት። * መመሪያችን … Continue reading

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment

What is wrong with us?

The bulk of the following contribution was written some 4 years back. Things have gone even worse than anticipated. ETHIOPIA without political prisoners remains still a dream beyond reach; more and more political opponents, alas, even including religious leaders and … Continue reading

Posted in standard | Leave a comment

ከኔ ወዲያ

ዛሬ ጊዜ መቼም ሳጥን የሚወዱ ዓይነታቸው ብዙ ነው። አንድ ዓይነት ሁሉንም የሚያደርጋቸው ግን አንድ ጉዳይ አለ። ሳጥን ውስጥ መቅረት ስለሚፈልጉ፣ ሁሉም ከኔ ወዲያ ባዮች መሆናቸው ነው። እስቲ አማርኛችንም ወደ ሳጥን (1 ከመላኩ በፊት፣ የለም እንዳውም እንዳይላክ ስንል እንናገርበት፥ *  ከኔ ወዲያ   ነጋ ጠባ እኔ  ማለት ትልቅ ምንጩ ፍርሃት  ሆኖ እኮ ነው ብቸኝነት፤ የሚ-ኖረው ለጥፋት፣ በጥፋት፤ በድክመት፣ ያለምነት፤ ላይቀር ሞት። ከኔ ወዲያ ማ-ይሙት እየማለ … Continue reading

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment