Monthly Archives: March 2013

“The Will to Life”

taking place in Tunis,26-30.03.2013. http://www.fsm2013.org/en The beautiful lines from a beautiful mind, “The Will to Life” (Gaelle Raphael – Translation) by the  joung legendery Tunisian poet Abu Al-Qasim Al-Shabbi (1909-1934) republished here on the occasion of the World Social Forum … Continue reading

Posted in Social & Cultural | Leave a comment

መቆም በራሳችን

Iskinder በገብሬል ዋዜማ፣ መጋቢት 18 ቀን 2005 ዓ ም፣ የእነስክንድር ይግባኝ ቀጠሮ የተያዘበት ዕለት ነው። ተመስገን እንደዘገበው፣ http://www.maledatimes.com/?p=6168 ስለሆነም፣ በስቃይ ላይ ላሉ፣ ለሁላቸውም ክብር ለወዳጆቻችን ላንዷለም ለእስከንድር መታሰቢያ ይሁን ይኸኛውም መስመር፥ http://www.youtube.com/watch?feature=player_embedded&v=KsaaQzWG9u8  Iskinder የሚቀረን ወዳጅ መቆም በራሳችን፣ እስኪገኝ ድላችን……(1 አይ!! ያገሬ ልጅ ዛሬ፤ ብቅ የምትለው ባፍላ እንደ እስክንድሩ፦እንደ አንዷለም አይነት፦ልብህም የሞላ፦ አደራህን በርታ፤ ግን … Continue reading

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ | Leave a comment

ኧረ እስከመቼ ?

እስላም   ክርስትያኑ  አንድ    የሚቆምበት! እውነት ! የገብሬል ለት! 1) እስቲ እንደ አድዋው አንድ ጉድ እናፍላ! ከንግዲህ እሹሩሩ ምንም የለው መላ! መርዶና ትንተና ዲስኩርና ምላስ አወቅን ይበቃናል፣ እባቡን ከጭራው ጎትቱ  አስጎትቱ፣ ኮንኑ አስውግዙ ስንባል ኖረናል፣ (2 አንድም ፋይዳ አላየን፣ ላርባ ተከፋፍለን 40 ዓመት ሰምተናል።  አይጎዳ እባብ፣ ቢቀጠቀጥ ጭራው፣ ኧረ ይግባን ዘዴው፣ ይልቅ በየካቡ ራሱን እናግኘው። * መድሃኔ ዓለም እንደሁ፣  ከ ተ ፍ   የሚለው … Continue reading

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, Social & Cultural | Leave a comment

ከአንበሳ መንጋጋ ማን ይቀማል ሥጋ

እነዚህ መስመሮች ብቅ ያሉት፣ ደፋር ሰውና አንድ የጎበዝ የሰው ቡድን፣ እንዴት ብልህነት ጨምሮበት ካንበሳ መንጋ ስጋ እንደሚወስድ የሚያሳይ ቁራጭ ፊልም አይቼ ሳደንቅና፤ በለውጥ ሂደቶች ታሪክ ውስጥ፣ ለክፉም ሆነ ለደግ፣ የሁሉም የለውጥ ዓይነቶችን፣ የጋራ የሆነውን ቁም ነገር ሳስታውስ ነው። ሴዛር፣አሌክሳንደር ቢባል … Continue reading

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment

አስርቱ ሃይለ-ፍሬ-ነገሮች

 Ten Theses on the Inner Dynamics of Power and Powerlessness See original  http://www.erich-fromm.de/data/pdf/Meyer,%20G.,%202005a.pdf Translation from  http://berhane-hiywot.blogspot.com/2012/01/self-empowerment.html አስርቱ ሃይለ-ፍሬ-ነገሮች፣ ስለሥልጣንና የሥልጣነ-ቢስነት/የደካማነት ውስጣዊ ተንቀሳቃሽ ግንኙነት እያንዳንዱ ዜጋ እነዚህን አስርቱ የሥልጣን ፍሬ ነገሮች  በአንክሮ ቢያስተውላቸውና ቢገብራቸው  ማንም ሰው በሌላ ሰው ላይ ቁብ ብሎ በሥልጣን ባልባለገ ፤ ማህበራዊ ግንኙነትም ምንኛ ጤናማ ሆኖ  ሰላምና ብልጽግና እየሰፈነ ብሄደ  ነበር። ******* 1.  በህግም ሆነ  በመዋቅር ክልል ውስጥና ከዚያም  ባሻገር፣ … Continue reading

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment

እውነት የገብሬል ለት!

እውነት ! የገብሬል ለት! እስላም ክርስትያኑ አንድ የሚቆምበት! እስቲ እንደ ታሪካችን አንድ ጉድ እናፍላ! ከንግዲህ እሹሩሩ ምንም የለው መላ! መርዶና ትንተና ዲስኩርና ምላስ  በቃ ይበቃናል፣ እባቡን ከጭራው ጎትቱ  አስጎትቱ፣ኮንኑ አስውግዙ ስንባል ከርመናል፣ አንድም ፋይዳ አላየን፣ ላርባ ተከፋፍለን 40 ዓመት ሰምተናል። እስቲ ዘዴ ይግባን፣ ሞቶም ስለማያውቅ እባቡ በጭራው፣ በየካቡ ቆመን፣  ራሱን እናግኘው። መድሃኔ ዓለም እንደሁ፣  ከ ተ ፍ   የሚለው ሰላም በነጻነት  ነገ የሚነግሠው፣ ይገባኛል ብሎ፣ ሲቆሞ ባደባባይ ህዝቡ እንዳንድ ሰው!!!! ********************************************************************************************** … Continue reading

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment

የሌባ ጣትና የሰይጣን አዙሪት

ሰሞኑን ደግሞ የሌባው ጣት በዝቷል! ሁላቸንም አምስት ጣቶቸ ያለን ይመስለኛል! ይህንንም ማንቀበል ካልሆነ! የሌባ ጣት የምትባል ደግሞ አለች፣ ከነዚህ ውስጥ! ይህች ጣት ብድግ ብላ ሌላው ላይ ልታመለክት የተነሳች እንደሆን ደግሞ፣ አንደኛው አውራ ጣታችን ወደ ሰማይ እያሳየ የእግዜር ያለህ ሲል፣ ሶስቱ ደግሞ ወደ እራሳችን … Continue reading

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment

የማን ሆነሽ ትባርኪያለሽ

Graziani የማን ሆነሽ ትባርኪያለሽ (1 „ እስቲ እቺን ብላልኝ፣ እቺንም ጠጣልኝ፣ ብሎ አሳድጎኝ፤ ኧረ ለመሆኑ 40 ዓመት ሲሞላው ላባት ልጅ ኣይደርስም ማን ይሆን ያለው ? አብልቶ ኮትኩቶ ለቀባባኝ አባት፣ ቢሰራስ ቢወደስ የግራዝያኒ ሃውልት ላልቆምለት ኖሯል ኧረ እንዲያው ማ ይሞት? እንዴት … Continue reading

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment

ሕብረ ቅላጼ ሲመረመር / Interpreting The HARMONY

Interpreting The HARMONY Interpreting-The-HARMONY-MODEL-AMHARIC-04 It is Just An IDEA interpreting-The-HARMONY-MODEL-E-04 The HARMONY MODEL  This-is-just_-AN-IDEA-The-Model-only M O R E on The IDEA interpreting-The-HARMONY-MODEL-AE-komplett-01

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment

A Simple Social-Agebra

A Simple Algebra of Social-Dynamics – The Role of the Youth Challenge-Your-Head A social collective is populated by different multiplicities of actors, with different preferences of interests and attractors of meanings. If all actors are collectively designated as agency, we … Continue reading

Posted in standard | Leave a comment