Monthly Archives: June 2012

The GOAL

The GOAL ኧረ እስክመቼ ! * ልቦና ያለው ይዘን ፣ሕሊና ያለው ያስብ ፣ የቸገረው ይመከር! ሁሉም የተሳነው፣ የሰው ያለህ ይበልና ሕብረ፥ቅላጼን ይረዳ! ! ይህም ላልሆነለት፣ ይለገሰው ተረት፤ ኧረ እስክመቼ ! እያለ ይሰንብት ጨውም ጨው ካልሆነ፣ ከድንጋይ አይለዩት! አልማዝ እንኳን አሉ ፣ ቢወረወር በረት፣ … Continue reading

Posted in Social & Cultural, standard | Leave a comment