Monthly Archives: December 2013

መልካም የገና በዓል! …. ለልዩ ጉዞ …

መልካም የገና በዓል! … የሰላምና የደስታ አዲስ ዓመት! … … —–—– ለ ልዩ ጉዞ… *———————– ሕብረ፥ቅላጼ ሲነገር …   *————– ሕብረ፥ቅላጼ ሲመረመር …

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, Science & related, Social & Cultural | Tagged , , | Leave a comment

እነ ማን ነበሩ ? …እ ስ ቲ ይሁና ……

*** እነ ማን ነበሩ ? የሚል ምዕራፍ ውስጥ  ቦ ታ የሚሹ ኢትዮጵያውያን ! ብርሃነ መስቀልና ሃይሌ ፊዳ !!! *1 መቼም ሆነ መቼ የፖለቲካ ጉዳይ ያገባኛል የሚል፣  ያለፈውን፣ ከርሱ፥ከዛሬው በፊት ያለውን በበቂ ያላጠናና ያላገናዘበ፣  ሲሆንም አስፈላጊውን ተመክሮ ያላዋሃደ፣ ትክክለኛ የዛሬው የፖለቲካውን  ፈር ያገኛል ማለት ዘበት ነው፣ እንኳን ነጻ ወጥቶ ነጻ ሊያወጣ ቀርቶ፣ ያልሆነ ሃይል ወይንም ያኋላ ኋላ ወደ ባሪያነት የሚቀይረው የባዕድ አሻንጉሊት ነው የሚሆነው! የኛ ትውልድ፣ የኔ ትውልድ፣ ከሚያደነቁረው የኛን ሀገር ብቻ ሳይሆን ዓለምን በሙሉ፣ በተለይም የወጣቱን አእምሮ የሰለበው ቀኖናዊ ርዕዮተ ዓለም (አምባገነንነት የሚሰብከው ኮሚኒዝም፣ ከወዝ አደሩ ሙሉ ሥልጣን በተፈጥሮ ተሰቶኛል የሚሉ የግለሰቦች አምብገነንነት) ሰለባ  መሆን ብቻ ሳይሆን፣ … Continue reading

Posted in Social & Cultural | Leave a comment