Monthly Archives: May 2013

ማስታወሻ፣ ለአእምሮ

ማስታወሻ፣ ለአእምሮ  ኢትዮጵያ ትዝታ ብቻ ሆና እንዳትቀር፣ ባይሆን እዚች ማስታወሻ ውስጥ ያለችውን ዜማ አድምጡና  በሃሳብ ተመላለሱ፣ ሙዚቃ የሁሉም ህይወት ማንኮራኮሪያ ናትና፤ የሁሉም ሰው የጋራ ቅርስ! በገዛ ፈቃድ፣ እንደ ትል አልፌ እቀራለሁ ለሚለውም፣ በራቀና በረቀቀ ተስፋ ለሚያልመውም! ልዩ ጉዞ……… https://guzoliyu.wordpress.com/

Posted in Social & Cultural | Leave a comment