Daily Archives: August 30, 2012

መቃ-ብሩ

መቃ-ብሩ ድንገት ቢሳካልን፤ እስቲ ዘንድሮ እንኳን፣ ለምለም ይሁን ምድሩ፣ ሰው ለመስራት ዘንዳ ከፍቀደ አየሩ ክህነት ካላችሁ አሰቡ መርምሩተራ  ከገባችሁ ዘክሩ አስዘክሩ ያልሆነው እንዲሆን ምከሩ ሞክሩሽቀጣና ሽቀት እንዳይሆን ሃገሩ አንድ ቀን እንደሆን አይቀር መቃ-ብሩ። Posted 17 minutes ago | Viewed 3 times

Posted in ማህበራዊና ባህል/በአማርኛ, standard | Leave a comment